Congra App!

Congra App ለሠርግ: ለተመራቂ ተማሪዎች ... ልዩ ማስታወሻ እንዲሆን የተሰራ የAndroid ስልኮች መተግበሪያ(Mobile Application) ነው። የልዩ ማስታወሻው አንዱ አካል ከሆኑ በኋላ ማስታወሻዎ እዚህ ዌብሳይት ላይ ስለሚኖር የርስዎን የምርቃትዎን ማስታወሻ መተግበሪያ በፈለጉበት ጊዜና ቦታ ከዚህ ዌብሳይት ላይ መተግበሪያውን(Mobile Application) አውርደው መጠቀም ይችላሉ።
ማስታወሻዎ ዌብሳይታችን ላይ ስለሚቀመጥ የታሪክ አካል እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

App preview

የልዩ ማስታወሻው አካል ለመሆን

1.በቴሌብር ይክፈሉ።

በቴሌብር (*127# ወይም SuperApp) ከከፈሉ(Send Money) በኋላ የከፈሉበት Transaction Number እንደደረሰዎ፤ ይመዝገቡ የሚለውን ነክተው Transaction Number ን በመፃፍ ፎርሙን መሙላት ይጀምሩ።

2.ፎርሙን ይሙሉ።

Transaction Numberዎን ይፃፉ። ቀጣይ ገፅ ላይ ፎቶ Upload በማረግ፣ ስም፣ Last Word፣ Your ID Number እና Contact Information በመሙላት Submit ያድርጉ።

3.Congra Appን ከዌብሳይታችን ያውርዱ።

ልዩ ማስታወሻዎ እርስዎ ጋር ለመድረስ ዝግጁ ሲሆን በሞሉት የContact Information የCongra Appን Link እንልክልዎታለን ወይም በቴሌግራም ቻናላችን @congraApp or @congra_app ላይ ያገኙታል።

የCongra App Video

Congra App ምን እንደሚመስል ከዚህ video ይመልከቱ።